የተራዘሙ የመማርያ እድሎች በ2016 የሰመር የትምህርት ጀብዱዎች (ELO SAIL) ለጨ ነፃ የሰመር ፕሮ ት ር ህ ግ ራም ም ት ለ ተማሪዎች የንባብና የሂሳብ ክሂሎታቸውን ለማሻሻል ና ይችላሉ—እግረመንገዳቸውንም ይጫወታሉ። ይህ የሰመር ታ ዋ ጀብዱና ትምህርት የተተለመው ልጅዎ እስካሁን የሚያውቀውን ለማጠናከር እና ለሚመጥው አመት ትምህርት ተቀዳሚ አጀማመር (head start) ለመስጠት ነው። ROCKVILLE, MARYLAND 23 በTitle I የሚሳተፉ የኤሌሜንታሪ ት/ቤቶች Arcola Bel Pre Brookhaven Brown Station at Emory Grove/ኤሞሪ ግሩቭ Clopper Mill Capt. James Daly at Wilson Wims/ዊልሰን ዊምስ Gaithersburg at South Lake/ሳውት ሌክ Georgian Forest at Bel Pre/ቤል ፕሪ Harmony Hills at Weller Road/ዌለር ሮድ Highland at Viers Mill/ቪየርስ ሚል Jackson Road JoAnn Leleck በBroad Acres Kemp Mill at Arcola New Hampshire Estates at JoAnn/ጆአን Leleck at Broad Acres/ብሮድ ኤክርስ Rolling Terrace በSligo Creek Roscoe R. Nix Sargent Shriver South Lake Summit Hall Washington Grove at Summit Hall/ሰሚት ሆል Watkins Mill Weller Road Wheaton Woods at North Lake Center/ኖርት ሌክ ሴንተር ገንዘብ ለዚህ Extended Learning Opportunities Summer Adventures in Learning/የተራዘሙ የመማር እድሎች የሰመር ጀብዱዎች (ELO SAIL) ፕሮግራም በኤሌሜንታሪና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አዋጅ Title I አማክይነት ነው የሚቀርበው። 0947.16ct • EDITORIAL, GRAPHICS & PUBLISHING SERVICES • 3.16 • NP መቼ: ከጁላይ 5 እስከ ጁላይ 29፣ 2016፣ አራት ሰአት ጥዋት ጥዋት በየእለቱ የስራ ቀን። ማን: ከሙአለህፃናት እስከ ሁለተኛ ክፍል ለሚገቡ ተማሪዎች በኦገስት 2016። ምን: ጨዋታ-እና-ነፃ ልጅዎን በትምህርት ስኬታማ እንዲሆን የሚያግዝ የሰመር ግዜ ፕሮግራም። • የአውቶቡስ አገልግሎት ይቀርባል • ቁርስና ምሳ ይሰጣል ተመዝገቡ: ለExtended Learning Opportunities Summer Adventures in Learning (የተራዘሙ የመማርያ እድሎች የሰመር የትምህርት ጀብዱዎች) (ELO SAIL) በልጅዎ ትም/ቤት። ስለ ELO SAIL እና ልጅዎን እንዴት እንደሚጠቅም ተጨማሪ መረጃ ክስፈለገዎ ወደ ልጅዎ ርእሰ ማምህር ይደውሉ።
© Copyright 2026 Paperzz