Montgomery County Public Schools የከቤት ውጪ እና አካባቢያዊ ትምህርት ፕሮግራሞች የ6ኛ ክፍል ሬዚዴንሺያል ፕሮግራም ለማንም ክፍት የሆነ - ሁሉን የሚጋብዝ (Open House) Lathrop E. Smith Environmental Education Center 5110 Meadowside Lane, Rockville, Maryland ሓሙስ፣ ሴፕተምበር 3 2015፣ ከ5:30 pm እስከ 8:00 pm በአሁኑ ወቅት 6ኛ ክፍል ለመማር የተመዘገበ ልጅ አለዎት ወይ? ይምጡና የ6ኛ ክፍልን ከቤት ውጭ የአካባቢያዊ ትምህርት የመኖርያ (ሬሲዴንሻል) ፕሮግራም በገዛ ራስዎ በቅጥታ ይታዘቡት። መረጃዎቹን የቀን ማስታወሻዎቹዎ ላይ የሚያሰፍሩበት ምቹ ግዜ አሁን ነው። ከቤት ውጭ አካባቢያዊ ትምህርት ስርአተ ትምህርት የሚያስተዋውቅ አንድ ዝግጅት ይኖራል፣ የቤት ውጭ አካባቢያዎች መምህራንም በጉብኝት ወቅት ጥያቄዎችን ለመመለስ በቦታው ይገኛሉ። የስፓኒሽ አስተርጓሚ ይኖራል። መጥተው የLathrop E. Smith Education Centerን ህንጻዎችንና ግቢ እንዲሁም ስለ Skycroft እና Environmental Education Centers ጫማ እንዲያደርጉ ይመከራሉ።) የሚጓዙበትን መንገድ አቅጣጫ ለማግኘት፣ በዚህ ማስታወቂያ በስተጀርባ የሚገኘውን መረጃ ይመልከቱ። የመጨረሻው ጉብኝት የሚጀምረው በ7:40 p.m.—ይህ እውነተኛ Open House ስለሆነ በቻሉ ጊዜ ይምጡና እናስጎብኝዎት። Environmental ከኛ ጋር ይጎብኙ፤ Summit Lake ይወቁ (የሚያመች Outdoor Environmental Education Programs Open House Flyer - Amharic የመኪና መንገድ አቅጣጫዎች: Montgomery County Public Schools Outdoor Environmental Education Program (ከቤት ውጪ የአካባቢያዊ ትምህርት ፕሮግራሞች) Lathrop E. Smith Environmental Education Center 5110 Meadowside Lane, Rockville, Maryland 20855 301-924-3123 ከዋሽንግተን ቀለበት አውራ ጎድና I-495 (Washington Beltway/I-495) ለሚመጡ ወደሰሜን አቅጣጫ በExit 31 (Georgia Avenue) ወይም በExit 33 (በConnecticut Avenue ወደግራ ወደ Georgia Avenue አምርተው) ይውጡ። 7.3 ማይል ነድተው የትራፊክ መብራት እንደደረሱ ወደግራ ወደ Norbeck Road (Route 28) ይታጠፉ። መጀመርያ በሚያጋጥመው የትራፊክ መብራት እንደደረሱ Muncaster Mill Road (Route 115) ላይ ወደ ቀኝ ይታጠፉ። 1.5 ማይል ተጉዘው አቀበቱ መጨረሻ ላይ ወደሚገኘው ወደ Meadowside Lane ይግቡ። ወደግራ ታጥፈው ወደ ፓርኩ ይግቡ። የ"Lathrop E. Smith Center"ን ምልክት ሲያዩ ወደ ቀኝ ይታጠፉ። ከRoute 270 South በኩል ለሚመጡ በExit 9 (I-370/Sam Eig Highway exit) ይውጡ። I-370 ላይ ግራዎን ይዘው ወደ ሜትሮ ጣቢያ (Metro Station) በሚያመራው አቅጣጫ ይንዱ። ወደ Shady Grove Road South ይውጡ። 5 ተኛው ትራፊክ መብራት እንደደረሱ ወደ ቀኝ ወደ Muncaster Mill Road (Route 115) ይታጠፉ። Muncaster Mill Road ላይ መንዳቱን ይቀጥሉ። Redland Middle School ኣና Col. Zadok Magruder High School ትም/ቤቶችን ይለፏቸው። ከAvery Road ትራፊክ መብራት በኋላ ወደ ቀኝ ወደ Meadowside Lane ታጥፈው ወደ ፓርኩ ይሂዱ፣ የLathrop E. Smith Centerን ምልክት ሲያዩ ወደ ቀኝ ይታጠፉ። Outdoor Environmental Education Programs Open House Flyer - Amharic
© Copyright 2026 Paperzz