Ahmaric : Basic Food Safety (PDF)

Minnesota Department of Health
03/17/2010
ባደጋ ጊዜ መደረግ ያሇባቸው ነገሮች፤ መሰረታዊ የምግብ ደህንነት።
Disaster Quick Tips: Basic Food Safety – Amharic
ደህና ያሌሆነ ምግብ አይብለ።
ምግብ በቀዝቃዛ ከተያዘና የጎርፍ ውሃ
ካሌነካው፣ አብዛኛውን ጊዜ ደህና
ነው።ምግብና ውሃ፣ በሚከተለት ምክንያቶች፣
መጣሌ አሇባቸው፤
 የሚበሌሹ ከሆነ፣
 መጥፎ ሽታ፡ መጥፎ ቀሇም ወይም
መጥፎ ጣዕም ካሊቸው፣
 በውሃ መከሊከያ ካሌተሸፈኑና የጎርፍ ውሃ
ከነካቸው፣
 የሚጠመዘዝ ወይም የሚሳብ መክደኛ
ካሊቸው፣
 ቆርቆሮዎቹ የዛጉ፡ ያበጡ፡ የሚያፈስሱ
በጣም የተጨማደዱና የተጨፈሇቁ
ከሆኑ።
ያሌተበሊሹ የምግብ ቆርቆሮዎች መሌሰው
ሉጠቀሙባቸው ይችሊለ። መጀመርያ ግን፤
 ወረቀቱ ያንሱት።
 በሳሙናና ንጹህ ውሃ ይጠቡት።
 አንድ የጠረጴዛ ማንክያ ብሉች ካንድ
ጋልን ንጹህ ውሃ በመቀሊቀሌ ይጠቡት።
 በወረቀት፡ የምግቡ ዓይነትና ቀኑ
የሚያሌቅበትን በመጻፍ ይሇጥፉበት።
ከተጠራጠሩ ይጣለት
ቀዝቃዛ ምግቦች፡ በቀዝቃዛ ሁኔታ መያዝ
አሇባቸው፤
የፍሪጅ ወይም የቀዘቀዙ ምግቦች፡ በሚከተለት
ሁኔታዎች ክሆኑ መጣሌ አሇባቸው፤
 ከ 4 ሰዓቶች በሊይ ከ41ዲግሪ ፈረንሄት
በሊይ ከቆዩ።
 ከ 2 ስዓቶች በሊይ ከፍሪጅ ውጪ ከቆዩ።
Environmental Health Division
625 Robert St. North, PO Box 64975
St. Paul, MN 55164-0975
651-201-5000
www.health.state.mn.us
ኤሇትሪክ ሲጠፋ የፍሪዘሩ በር ከተዘጋ፡ ምግቡ
ክ 4 እስክ 6 ሰዓቶች ቀዝቅዞ ሉቆይ ይችሊሌ።
ፍሪዘሩ ምግብ የሞሊ ከሆነ ሇሁሇት ቀኖች
ቀዝቅዞ ሉቆይ ይችሊሌ። ግማሽ ከሆነ ግን
ሊንድ ቀን ብቻ ነው የሚቆየው።
ንጹህ ውሃ ይጠቀሙ፤
ሇመጠጥ፡ ምግብ ሇመስራት፡ ሇበረዶ፡ ሇህጻን
ወተት(ፎርሙሊ)፡ እጅና ሰሃን ሇማጠብ ንጹህ
ውሃ ይጠቀሙ። የጉድጓድ ውሃዎ ከጎርፍ ውሃ
ጋር ከተቀሊቀሇ፡ ንጹህ ስሊሌሆነ፡ ሇመጠቀም
አይችለም።
እጆችዎና ጠረጴዛዎችን ይጠቡ፤
ጠንካራ ገጽ ያሊቸው፡ እንደ ማድቤት ጠረጴዛ፡
ሰሃኖችና የሰሃን ማጠብያ፡ የብረት ድስቶችና
ላሊ ምግብ የሚይዙ ዕቃዎችን ይጠቡ።
ዕቃዎችን ሲያጥቡ የሚከተለን አምስት
መምሪያዎችን ይከተለ፤
 ሳሙናና ንጹህ ሙቅ ውሃ ይጠቀሙ።
 በንጹህ ውሃ ያሇቅሌቁ።
 አንድ የጠረጴዛ ማንክያ ብሉች ካንድ
ጋልን ንጹህ ውሃ በመቀሊቀሌ ሊንድ
ደቂቃ ይንከሩት።
 በተቀሊቀሇው የብሉች ውሃ የማድቤት
ተረጴዛዎችን ይጥረጉ።
 በነፋስ እንዲደርቅ ያድርጉ።
ምግብ ከመያዝዎ በፊት እጆችዎን በደንብ
ይጠቡ። በሳሙናና ንጹህ ውሃ እጆችዎን ይሹ።
ይህ መምሪያ፡ በላሊ ዓይነት ፎርም፣ ማሇት፡
እንደ ትሌሌቅ ፊደልች፡ የዓይነስዉሮች ጽሁፍ
ወይም በካሴት ከፈሇጉ፤ በ 651-201-5000
ወይም በ 1-800-657-3908 ይደውለ።
ደንቆሮዎች ወይም የመስማት ችግር ያሊቸው
ሰዎች፤ TTY: 651-201-5797 ይደውለ።