Ahmaric : Basic Home Re-Entry (PDF)

Minnesota Department of Health
03/17/2010
ባደጋ ጊዜ መደረግ ያሇባቸው ነገሮች፤ ወደ ቤት ተመሌሶ መግባት፤
መጀመርያ ጊዜ፡ ደህንነት፤
Disaster Quick Tips: Basic Home Re-entry – Amharic
በጎርፍ የተጥሇቅሇቀ ቤት ጋር ሲገቡ፡
ደህንነትዎን ይጠብቁ። እንደ፤ የግርግዳ
መሇጠፍያ ሳንቃ፣ ደረቅ ግርግዳና ጣራ
የመሰለ ነገሮች እሊይዎ ሊይ እንዳይወድቁ
ይጠንቀቁ።
ጠንካራ ጫማ ያድርጉ።
ከጎርፍ በኋሊ እግርን መቆረጥ የተሇመደ ነው።
በባትሪ የሚሰራ መብራት ይጠቀሙ።
ሇትንሽ ጊዜ መብራት ከፈሇጉ፣ በባትሪ
የሚሰራ የእጅ መብራት ይጠቀሙ።
እሳት የሚያስከትለ ነገሮችን ይመሌከቱ፤




የተሰበረና የሚያፈስ የጋዝ መስመር፣
በውሃ ውስጥ የተቀበሩ የኤሇትሪክ
ሽቦዎች፣
በውሃ ውስጥ የተቀበሩ የቤት ማሞቅያና
የኤሇትሪክ ዕቃዎች፣
የሚፈነዱና እሳት የሚያስከትለ
ነገሮችን ይመሌከቱ።
ጋዝ የሚያፈስ ይመሌከቱ፤
ጋዝ ከሸተትዎ ወይም የሚያፏጭ ነገር
ከሰሙ፤
 ቶል ብሇው ይውጡ፣
 ከቻለ፣ ከውጭ የጋዝ መስመሩን
ይዝጉት፣
 ውጭ ሆነው ጋዝ ኩባንያው ጋር
ይደውለ፣
የጋዙ ቧንቧ፡ በማንኛውም ምክንያት፡ ከዘጉት፡
የኩባንያው ሰራተኛ(ተክኒሻን) መክፈት
አሇበት።
Environmental Health Division
625 Robert St. North, PO Box 64975
St. Paul, MN 55164-0975
651-201-5000
www.health.state.mn.us
የኤሇትሪክ ብሌሽት ይመሌከቱ።
የሚከተለትን ነገሮች ካዩ፡ ውሃው ጋር
አይግቡ፤
 ብሌጭ የሚሌ፣ የተሰበረና የተቃጠሇ
የኤሇትሪክ ሽቦ ካዩ፣
 የተቃጠሇ የኤሇትሪክ ሽቦ መሸፈኛ
ከሸተትዎት፣
 የመብራቱን ሃይሌ ሇማጥፋት ከፈሇጉ፣
ኤሇትሪክ ተክኒሻን ጋር ይደውለ።
ከታችኛው ክፍሌ ውሃ ስበው ሲያስወጡ፡
ቀስ ብሇው ያድርጉት፤
ከታችኛው ክፍሌ ውሃ ቀስ ብሇው ይሳቡ።
በቀን 1/3 ብቻ ይሳቡ። በሃይሌ ብዙ ውሃ
ከወጣ፡ የቤትዎን ግርግዳ ከውጭ በሃይሌ
ሉሰብረው ይችሊሌ።
ይህ መምሪያ፡ በላሊ ዓይነት ፎርም፣
ማሇት፡ እንደ ትሌሌቅ ፊደልች፡
የዓይነስዉሮች ጽሁፍ ወይም በካሴት
ከፈሇጉ፤ በ 651-201-5000 ወይም በ
1-800-657-3908 ይደውለ።
ደንቆሮዎች ወይም የመስማት ችግር
ያሊቸው ሰዎች፤ TTY: 651-201-5797
ይደውለ።