Ahmaric : Basic Clean-Up (PDF)

Minnesota Department of Health
03/17/2010
ባደጋ ጊዜ መደረግ ያሇባቸው ነገሮች፤ መሰረታዊ ጽዳት።
Disaster Quick Tips: Basic Clean-up – Amharic
ጎርፍ ያደረገው ብሌሽትን ፎቶግራፍ ያንሱት፤
ከመጀመርዎ በፊት፡ የቤቱና የዕቃዎችን ብሌሽት
የሚያሳይ ፎቶግራፍ ያንሱ። ፎቶግራፉ ኢንሹራንስ
ሲጠይቁ ይረዳዎታሌ።
በተቻሇ መጠን ደህንነትዎን ይጠብቁ፤
N-95 የሚባሇው መተንፈሻ፣ የጎማ ቡት፣ የጎማ
ጓንቲና የዓይን መከሊከያ መነጽርን ያድርጉ።
ከአስቤስቶስ ይጠንቀቁ፤
ሲተነፍሱ የደረቀ አስቤስቶስ ወደ ሳንባዎችዎ ሉገባ
ይችሊሌ። ካንሰር ያስከትሊሌ። የራሰ አስቤስቶስ
ባየር ሉኖር አይችሌም። ቤትዎ ወይም ሕንጻው
አስቤስቶስ ካሇው፡ የሚከተለትን ነገሮች ያድርጉ።
 የአስቤስቶስ ኩባንያ እንዲወስደው ይጠይቁ።
 በጥንቃቄ የሚወሰድበትን ቦታ ሇማውቅ
MPCA: 651-296-6300 ደውሇው ይጠይቁ።
አስቤስቶስ ነክቶኛሌ የሚለ ከሆነ፤
 አስቤስቶስ የሚሇውን ጽሁፍ ይፈሌጉ፡
 ሇርዳታ አስቤስቶስ ኩባንያ ጋር ይደውለ።
የሚጣለ ነገሮች፤
ውሃ የሚስቡ ነገሮችን ይጣለ። እንጨት፣ የግርግዳ
ወረቀት፣ ግርግዳ መሸፈኛ ሳንቃ፣ ምንጣፍና
ፍራሽ ስሇሚሻግቱ በሽታ ሉያስከትለ ይችሊለ።
ከተጠራጠሩ ይጣለት።
እጆችዎን በደንብና ሁለ ጊዜ ይጠቡ።
ሳሙናና ንጹህ ውሃ ይጠቡት።
ጠንካራ ገጾችን በሙለ ይፈግፍጉ።
መጀመርያ፤ ጠንካራ ገጽ ያሊቸው፡ እንደ፤
ስሚንቶ፣ የማድቤት ጠረጴዛና ዕቃዎችን በሳሙናና
ንጹህ ውሃ ይፈግፍጉ። በንጹህ ውሃ ያሇቅሌቁት።
የብሉች ቅሌቅሌ ከመጠቀምዎ በፊት፡ በሳሙናና
ንፁህ ውሃ ይፈግፍጉት። ብሉችን ከሳሙናና ላሊ
Environmental Health Division
625 Robert St. North, PO Box 64975
St. Paul, MN 55164-0975
651-201-5000
www.health.state.mn.us
ነገሮችን አይቀሊቅለ። የብሉች አጠቃቀም
የሚሇውን ጽሁፍ ያንብቡ።
ቤትዎን ያድርቁ።
በሮችና መስኮቶችን ይክፈቱ። ማራገብያና
ማድረቅያ መሳሪያዎችን ይጠቀሙ።
በነዳጅ የሚሰሩ መሳርያዎችን በጥንቃቄ ይጠቀሙ።
ውጭ እንጂ፡ በምንም ዓይነት፡ ውስጥ
እንዳይጠቀሙባቸው። ሇምሳላ፤
 ሇኤሇትሪክ ሃይሌ ወይም ውሃን ከቤት
ሇማስወጣት የነዳጅ ሞተሮችን ይጠቀማለ፡
 ምግብ ሇመጥበስ ጋዝ ወም ከሰሌ
ይጠቀማለ።
እነዚህ መሳርያዎች፡ እቤት ውስጥ፣ ጋራጅ፣
በመስኮት አጠገብ፣ ተከፈተ በርና አየር በሚያስገባ
ቤት ውስጥ አይጠቀሙ። በሽታን የሚያስከትለ
ወይም የሚገድለ ጋዞችን ይፈጥራለ።
የፈሰሰ ነዳጅና ዘይት ይጥረጉ።
ሲጠርጉ ዘይት የማይስብ (የማይጠጣ) ሌብስ
ይሌበሱ። ሌጆችና እንስሳዎች ከፈሰሰው ነዳጅ
መራቅ አሇባቸው። ንጹህ ውሃ እንዲገባ ያድርጉ።
ዘይት የሚጠጡና የበሰበሱ ነገሮችን ይጥረጉ። እሳት
ሉያስከትለ የሚችለ ነገሮችን ይጥረጉ። የፈሰሰ
ነዳጅና ዘይት፡ እሳትን የሚያስከትለ ዋና
ምክንያቶች ናቸው።
የፈሰሰውን ዘይት ሇስቴት ሪፖርት ሇማድረግ፣
ተረኛው ሃሊፊ ጋር በ 651-649-5451 ወይም በ
1-800-422-0798።
ይህ መምሪያ፡ በሌላ ዓይነት ፎርም፣ ማለት፡ እንደ
ትልልቅ ፊደሎች፡ የዓይነስዉሮች ጽሁፍ ወይም
በካሴት ከፈለጉ፤ በ 651-201-5000 ወይም በ
1-800-657-3908 ይደውሉ። ደንቆሮዎች
ወይም የመስማት ችግር ያላቸው ሰዎች፤ TTY:
651-201-5797 ይደውሉ።