Healthy Market Flyer: Be food safe at the live animal market - Amharic (PDF: 1.5MB/1 page)

በእንስሳት ገበያ ቦታ የራስዎን ደህንነት ይጠብቁ
ማቀዝቀ
ዣ
ሳሙና
ሳሙና
ያፅዱ
እንስሳትን ከመጎብኘትዎ
በፊትና በኋላ እጆችዎን
ይታጠቡ፡፡
በእንስሳት አከባቢዎች ውስጥ ምግብ
ወይም መጠጥ አይፈቀድም፡፡
ጤንነትዎን ይጠብቁ
የእንስሳት ቦታዎች ውስጥ አይግቡ፡-እድሜዎ ከ5 ዓመት በታች ከሆነ፣
ወይም 65 ዓመት እና ከዚያ በላይ ከሆኑ
-ነፍሰ ጡር ከሆኑ
-ስር የሰደደ/የቆየ የጤና ችግር ካለብዎት
መሸከም
ጥሬ ስጋ ወይም የዶሮ ስጋ
በተገቢ መያዣዎች ውስጥ
(እንደ ፌስታሎች ወይም ንጹህ ማቀዝቀዣዎች)
ጭነው ወደ ቤት ይሂዱ ፡፡
ቤትዎ ውስጥ ምግብ-ነክ ደህንነትዎን ይጠብቁ
ሳሙና
ሳሙና
ማቀዝቀዝ
ጥሬ ስጋም ሆነ የዶሮ ስጋ ለማብሰል ዝግጁ
እስኪሆኑ ድረስ ቀዝቅዞ እንዲቆይ
ያድርጉ፡፡ ጥሬ ስጋና የዶሮ ስጋ በሶስት
ቀኖች ውስጥ የመቀቀል/ማብሰል እቅድ
ከሌለዎት በማቀዝቀዣ ውስጥ ያስቀምጡት፡፡
ይለዩት
ጥሬ ስጋና የዶሮ ስጋን
ከማይቀቀል/ከማይበሰል
ምግብ ለይተው ያስቀምጡ፡፡
ከሚኒሶታ የግብርና እና ጤና ጥበቃ መምሪያ የተላለፈ መልዕክት
www.mda.state.mn.us www.health.state.mn.us
ያፅዱ
እጆችዎን፣ የኩሽና ዕቃዎችን፣ እና
መክተፊያዎችን ያፅዷቸው ከጥሬ ስጋ
ወይም ከዶሮ ስጋ ጋር ከመነካካታቸው
በፊትና ከዚያ በኋላ፡፡